የይስሙላ ምርጫ መዘዝና የአሪሲው ሰቆቃ፤

እንደምን ከርማችኋል የመልዕክተ ቅዳሜ ታዳሚዎች፡፡ ዛሬ ሁለት ብርቱ ጉዳዮች ስለተገጣጠሙብኝ ሁለቱንም በአንድ ርዕስ ስር ለመዳሰስ ወሰንኩ፡፡ የመጀመሪያው በይስሙላ ምርጫ ወይም sham election ስም እንዴት እንዴት ዲሞክራሲን አርቆ መቅበር እንደሚቻል እና ይህ አይነቱን አይን ያወጣ አንባገነናዊነት ትክክለኛው የእውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ አስመስሎ…