Category: News

የአሜሪካ በቀጥታ ጦርነቱ ላይ መሳተፋ ያለው አንደምታ

አሜሪካ እስራኤልን በመደገፍ በቀጥታ ወደ ጦርነቱ ውስጥ ትገባለች ወይስ አትገባም የሚለው ጥያቄ አሁን መልስ አግኝቷል።ዶናልድ ትራምፕ ብለውት የነበረውን ሁለት ሳምንት እንኳ መጠበቅ አልቻሉም።የአሜሪካ መከላከያ ኃይል በኢራን ሦስት የኒውክሌር ተቋማት ላይ የቦምብ ድብደባ ፈፅሟል።በተራራዎች መካከል የተደበቀውንና የእስራኤል መከላከያ ኃይል የአየር ጥቃት…
እስራኤል-ኢራን፤ ቀጣዩ ምን ይሆን?

እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ሥፍራዎች እና የጦር አዛዦቿ ላይ በማነጣጠር የፈፀመችው ከፍተኛ ጥቃት በመካከለኛዉ ምሥራቅ ትልቅ ውጥረትን ፈጥሮል፤ የነዳጅ ዘይት ዋጋም እንዲሻቅብ አድርጐል።ብዙዎች ቀጣዩ ምንድነው የሚል ጥያቄ በማንሳት ላይ ናቸው። ኢራን መቼና የት ነው ያፀፋ ምላሽ የምትሰጠው? የእስራኤን ጥቃት ተከትሎ ዓርብ…