አንቺን ሲልሽ ሲልሽ… እንዳይሆን የመንግስት ነገር፤

ሰውየው አጥብቆ የሚፈልጋትን የልብ ወዳጁን እሱ በፈለጋት ጊዜ ፈልጎም አያገኛትም፤ እሷ በፈለገችው ጊዜ ደግሞ ድንገት ከች ትላለች። በዚህ የተበሳጨው አፍቃሪ ታዲያ እንዲ ብሎ ገጠመ ይባላል፤ አንቺን ሲልሽ ሲልሽ ትመጫለሽ በእግርሽ፣ እኔን ሲለኝ ሲለኝ የትም አላገኝሽ።በአገሪቱ የሕግ የበላይነት ከጠፋ ከሁለት አመታት…
“የመንግሥት አካሄድ ወደለየለት አምባገነንነት እንዳያመራን እና ከዴሞክራሲ የበለጠ እንዳያርቀንም ያስፈራል።”

ኢስሃቅ እሸቱ ከአርቲስት እና ታጋይ ሃጫሉ ሁንዴሳ በግፍ መገደል በኋላ አገራችን ያለችበት ሁኔታ እጅግ ያሳስባል። ውጥረቱ እጅግ ያስፈራል። በዚህ መካከል በተፈጠረው ቁጣ እና ቀውስ እየሞቱ እና እየተገደሉ ያሉ ንጹሃን ሞት ከምንም በላይ ልብ ይሰብራል። እንዲህ ዓይነት ሕዝባዊ ቁጣ ሲቀሰቀስ መንግሥት…