ኢትዮጵያዊነትና ጀርመናዊነት

ከኢትዮጵያዊት እናቷና ከጀርመናዊ አባቷ የተወለደች ትዕግስት ሰላም ያደገችው በተለያዩ ሀገራት ማለትም በናይጄሪያ፣ በአርጀንቲናና በዋነኝነት በጀርመን ነው፡፡ One Drop: Shifting the Lens on Race (አንዲት ጠብታ፣ ዘርን በተለየ ምልከታ) የሚል ርእስ ባለው መጽሐፍ ውስጥ ጽሑፎች ካበረከቱት አንዷ ናት፡፡ መጽሐፉ የዘር ክፍፍሎችን…