የደጃዝማች ከበደ ተሰማ “የታሪክ ማስታወሻ”

ከመስፍን ወልደ ማርያም (ይህ መጽሐፍ ግምገማ የተፃፈው ከዛሬ 54 ዓመት በፊት ሲሆን ታትሞ የቀረበው “ውይይት” ተብሎ ይታወቅ በነበረው በኢትዮጵውያን የዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር የሚታተም መጽሔት ቁጥር ሁለት ላይ ነበር።ፀሐፊው ነፍሰሄር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም በወቅቱ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ ዲፖርትመንት…