Category: Politics

ከድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ የቀበር አፈጻጸም ሁኔታና ከአንድ የጸጥታ አባል መገደል ጋር በተያያዘ ፖሊስ ከሌሎች ሰዎች ጋር አስሯቸዋል የተባሉት የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ (ኦፌኮ) አባላት ማዕከላዊ ውስጥ እንደሚገኝ ፓርቲያቸው ገለጸ። “የፓርቲያችን አባላት የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ እና አቶ ሐምዛ…