All Stories

ኑዛዜው ጥያቄ ነው

ፕሮፌሰር መስፍን “ኑዛዜ” በተሰኘ ግጥም ያልተጠበቀ ጥያቄ ትተውልን አልፈዋል። ኑዛዜአቸውን ይፋ ያደረጉት ሰኔ 2005 ዓ.ም. በ “የሚወለዱበት… መሬት” ጽሑፋቸው ነው። “በራሴ በኩል አውጥቼ አውርጄ ውሳኔ ላይ ከደረስሁ ቆይቻለሁ፤ መቀበር አልፈልግም… ለህልፈት ስበቃ የሬሳን ፈቃድ የሚፈጽም ከተገኘ… አቃጥሉልኝ ሬሣዬን..” ብለዋል። ኑዛዜአቸው…

እስከ ቅርብ አመታት ድረስ፥ የኢትዮጲያዊያን አመጋገብ፥ ጥሩ የሚባል ነበር። በሀገር ውስጥ ከሚመረቱ የምርት ውጤቶች የሚዘጋጁ የምግብ አይነቶች፥ ለሰውነት እና ለጤና ተስማሚ የሚባሉ ነበሩ። ለዚህም ነበር አገሪቷ በበአንዳንዶች ዘንድ Organic Ethiopia የምትባለው።አሁን ግን በሚያሳዝን ሁኔታ፥ በዘመናዊነት ስም የኢትዮጲያ ምግብ  በተለይ በከተሞች…

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርም በተወለዱ በ91 ዓመታቸው አርፈዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “የሐሳብ ልዕልና ምልክት፤ የሰላማዊ ትግል አርአያ፣ ላመኑበት ነገር እስከ መጨረሻቸው ሞጋች፣ ላመኑበት እውነት ብቻ የሚቆሙት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም በማረፋቸው…